Playlist Videos
ቪዲዮ
አቤል እናቱን መተዋወቅ አይፈልግም – አደይ
አደይ፣ ለወ/ሮ ሮማን አስደሳች ዝግጅት ታዘጋጃለች። አቶ ግርማ ወላጅ እናቱን እያፈላለገ እንደነበረ፣ አቤል ይደርስበታል።
ቪዲዮ
የኔታ በሒሳብ ትምህርት ይገረማሉ – አስኳላ
ኮዬ፣ የኔታ የሚስማሙበት አይነት ትምህርት ያስተምራሉ። ኮዬ ለወገኔ አስቂኝ ታሪክ ይነግሩታል።
ቪዲዮ
የፍሬሂወት እና ያሬድ ሰርግ – ጎጇችን
ከጓደኝነት በኋላ የተጀመረው የያሬድ እና ፍሬሂወት ፍቅር ጉዞ ለሰርግ ዝግጅት ይበቃል።
ቪዲዮ
የሱራፌል ጠላቶች ምዕራፍን ያግቷታል – ዙረት
ኪዳን ስለምዕራፍ መጥፋት ይጨነቃል። ሱራፌል ኪዳንን ለስለላ ስራ ይልከዋል። ምዕራፍ እራሷን ስታ ትገኛለች። ሱራፌል እና ታምራት ስራቸውን ይቀጥላሉ።
ቪዲዮ
የሐብቶም እና ፋሲካ ሰርግ – ጎጇችን
በቤተክርስቲያን ጉዞ ምክንያት የተዋወቁት ጥንዶች ሰርጋቸውን ያከብራሉ።
ቪዲዮ
የሶስተኛው ዙር ፍልሚያ – አቦል ሚሊየነር
ተወዳዳሪዎች ከሶስተኛው ዙር ለመሸጋገር ጥያቄዎችን ይመልሳሉ።
ቪዲዮ
ማዕበል አዲስ የስፖርት አይነት ያስተምራል – አስኳላ
ማዕበል ከአያቱ የተማራቸውን የስፖርት አይነቶች ያስተምራል።
ቪዲዮ
የተገፉት
ሊንዳ ህልሟን ትታ የእናቷን ንጽህና ለማስመስከር እና ቤተሰቧ ፍትህ እንዲያገኝ የምታደርገውን ጥረት ያሳያል።
ቪዲዮ
አደይ
አደይ ከ አንዲት 17 አመት ልጃገረድ ጋር የተሳሰረውን የሁለት ቤተሰብ ህይወት እና ጉዞን የሚያሳይ ድራማ ነው። በዚህ ድራማ ውስጥ የሚቀርቡት ገጽታዎች ስለ ቤተሰብ፣ ጓደኝነት፣ ስሜት፣ ሃቅ፣ ታማኝነት፣ የአገር በቀል እውቀት፣ ጥበብ እና ከምንም በላይ ግን ፍቅር ነው። የዚህ ድራማ ትልቁ ጭብጥ ፍቅርን መስበክ ነው።
ቪዲዮ
አስኳላ
መደበኛ ትምህርት ስላልተማሩ የእድሜ ልክ ፀፀት የሚሰማቸው የኔታ በላይ የሚኖሩበት አካባቢ በሚገኝ ትምህርት ቤት ውስጥ አስኳላ ይመዘገባሉ።
ቪዲዮ
ጎጇችን
በትዳር እና አብሮ ሕይወት በመገንባት ውስጥ ያለውን ተቀያያሪ አጋጣሚዎች የሚያሳይ ነው። ከዚህም በላይ፣ የሃገሪቱን ማራኪ ቅርጻቅርጾች፣ የሙሽሮችን ዝግጅት፣ የህብረተሰቡን አኗኗርን፣ ልምድ እና የሃገሪቱን የተላየያዩ የሰርግ ስርዓቶች ያሳያል።
ቪዲዮ
ሁለት ጉልቻ
በኩረ ከሶስት ሴቶች ጋር በፍቅር ግንኙነት ውስጥ ነው። በዚህ ጊዜ ላይ፣ በአጋጣሚ ሦስቱ ሴቶች በአንድ ዝግጅት ላይ ይገናኛሉ።
ቪዲዮ
ዙረት
አንድ የወንጀል ድርጅት ከሃገሪትዋ በህገወጥ መንገድ ብዙ ብር ለማውጣት ይሞክራል። ይሄንን ለማካሄድ ወደ ኢትዮጵያ የመጣውን የድርጅት መሪ ለመያዝ አንድ የፖሊስ ሰላይ እራሱን ሹፌር አስመስሎ ድርጅቱ ውስጥ ይገባል። ነገር ግን፣ ሰላዩ የልጅነት ፍቅኛው የመሪው እጮኛ መሆንዋን ሲረዳ፣ ተልእኮው ይወሳሰባል።
ቪዲዮ
አቦል ዱካ በሁሉም የዲስቲቪ ፓኬጆች በደስታ እንቀበለዋለን!
አቦል ዱካ በይዘትና ጥራት የተመሰከረላቸው ኢትዮጵያዊ የመዝናኛ ይዘቶች የሚቀርብበት ሲሆን በሁሉም የዲስቲቪ ፓኬጆች ቻናል 466 ይገኛል። አቦል ዱካ እነሆ ከሰኞ መስከረም 9 ቀን 2015 ዓ.ም ይፋዊ ስርጭቱን ይጀምራል፡፡
ቪዲዮ
በኩረ የቃልኪዳንን ቤተሰብ ይተዋወቃል – ሁለት ጉልቻ
አበባ አክስቷን ቀለበት ለማጋዛት ትስማማለች። በኩረ የቃልኪዳንን ቤተሰብ ለመተዋወቅ ያቅዳል። አበባ የበኩረ በሀሪ ሰልችቷታል።
ቪዲዮ
በኩረ አዲስ ሴት ይተዋወቃል – ሁለት ጉልቻ
በኩረ መስራቤት ውስጥ እቃ በመበላሸቱ ይናደዳል። አንዲት ወጣት አባትዋን መጠጥ ቤት ከሌላ ሴት ጋር ታገኘዋለች እና በኩረን ትተዋወቀዋለች። አበባ አክስቷን ታገኛታለች።
ቪዲዮ
ሊንዳ ጴጥሮስን ትቀርበዋለች – የተገፉት
ላምሮት ገዳዮችን ወደ ሊንዳ እና ቶማስ ቤት ትልካለች። ሊንዳ ጴጥሮስን ትቀርበዋለች። ገዳዮቹን ለምሮት እንደላከች ሊንዳ ትደርስበታለች።
ቪዲዮ
ፖሊስ ሩሃማን አላመናትም - የተገፉት
ሊንዳ የእናቷን ገዳይ ለማጋለጥ ሰራተኛ ሆና ስራ ትጀምራለች። ጴጥሮስ ከላምሮት ጋር ይጣላል። ሩሃማ እስር ቤት ውስጥ ችግር ያጋጥማታል።
ቪዲዮ
ላምሮት ፌኔትን ትገላታለች – የተገፉት
ሊንዳ አዲስ ስራ ለመጀመር ቃለመጠይቅ ታደርጋለች። ፌኔት የላምሮት እና ጴጥሮስን የቀለበት ስነስረዓት ትረብሻለች።
ቪዲዮ
ምዕራፍ የኪዳንን ማንነት ታስታውሳለች – ዙረት
ታሪኩ በአቶ አመሀ ሞት የሱራፌል እጅ መኖሩን ይጠረጥራል። ምዕራፍ ኪዳን ዳንኤል መሆኑን ትረዳለች።
ቪዲዮ
አደይ አቤልን በማግኘቷ ትረበሻለች – አደይ
ሁንአንተ አደይን እነ ወ/ሮ ሮማን ቤት ለእራት ግብዣ ይዟት ይሄዳል። መንገድ ላይ አቤልን ያገኙታል፣ አቤል ለአደይ ያለው ጥርጣሬ ይጨምራል::
ቪዲዮ
አደይ ከእስር ቤት ትለቀቃለች – አደይ
ከራሄል እርዳታ ጋር አደይ ከእስርቤት ትለቀቃለች። ማኪ እና ፅጌረዳ አደይ ከአቤል አጠገብ እንዳትደርስ ለማድረግ አብረው መስራት ይጀምራሉ።
ቪዲዮ
የሱራፌል ጥርጣሬ ኪዳንን አደጋ ውስጥ ይከተዋል – ዙረት
ምዕራፍ እናት እና አባቷን ስለሰርጓ ታሳውቃቸዋለች። ፖሊስ የአቶ አማህን ገዳይ መፈለግ ይጀምራል። ሱራፌል የኪዳንን ማንነት ይጠራጠራል::
ቪዲዮ
ኪዳን ያልጠበቀውን ሰው ስራው ላይ ያገኛል – ዙረት
ሱራፌል እና ምዕራፍ ለሰርጋቸው ወደ ኢትዮጵያ ይመለሳሉ። ሱራፌል ጓደኛ መስለው ጠላቶቹ ሊጎዱት ይሞክራሉ። ኪዳን እራሱን ዳኔል የተባለ ሹፌር አስመስሎ ሱራፌልን ያድነዋል። ያልጠበቃት የድሮ ፍቅሩ የሱራፌል እጮኛ መሆኗ ኪዳን ይረዳል።
ተጨማሪ አሳይ
24 የ 28